yegizewkal
የወርቅ እንኮይ በብር ፃሕል ላይ፤ የጊዜው ቃል እንዲሁ ነው። መጽሐፈ ምሳሌ 25፡11
  1. You are here:  
  2. Home
  3. ከቃሉ

ከቃሉ

እግዚአብሔር ይግነንባችሁ

Details
Category: ከቃሉ

ትንቢተ ኢሳይያስ 8፥11 እግዚአብሔርም በጽኑ እጅ እንዲህ ተናገረኝ፥ በዚህም ሕዝብ መንገድ አንዳልሄድ አስጠነቀቀኝ፥ እንዲህም አለኝ፦ 12 ይህ ሕዝብ፦ ዱለት ነው በሚሉት ሁሉ፦ ዱለት ነው አትበሉ፤ መፈራታቸውንም አትፍሩ፥ አትደንግጡ። 13 ነገር ግን የሠራዊት ጌታ እግዚአብሔርን ቀድሱት፤ የሚያስፈራችሁና የሚያስደነግጣችሁም እርሱ ይሁን።

Read more: እግዚአብሔር ይግነንባችሁ

ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም

Details
Category: ከቃሉ

ወደ ሮሜ ሰዎች  5:1 "እንግዲህ በእምነት ከጸደቅን በእግዚአብሔር ዘንድ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ሰላምን እንያዝ፤" የላይኛው ጥቅስ ትክክለኛ ትርጉሙ በክርስቶስ ስለ ጸደቅን ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም አለን የሚል ነው።

Read more: ከእግዚአብሔር ጋር ሰላም

ብድራት ያለውን ድፍረታችሁን አትጣሉት

Details
Category: ከቃሉ

ወደ ዕብራውያን 10

32-33 ነገር ግን ግማሽ በነቀፋና በጭንቅ እንደ መጫወቻ ስለ ሆናችሁ ግማሽም እንዲህ ካሉት ጋር ስለ ተካፈላችሁ፥ ብርሃን ከበራላችሁ በኋላ መከራ በሆነበት በትልቅ ተጋድሎ የጸናችሁበትን የቀደመውን ዘመን አስቡ።34 የሚበልጥና ለዘወትር የሚኖር ገንዘብ በሰማይ ራሳችሁ እንዳላችሁ አውቃችሁ፥ በእስራቴ ራራችሁልኝ የገንዘባችሁንም ንጥቂያ በደስታ ተቀበላችሁ።
35 እንግዲህ ታላቅ ብድራት ያለውን ድፍረታችሁን አትጣሉ።

Read more: ብድራት ያለውን ድፍረታችሁን አትጣሉት

በእውነትህ ቀድሳቸው

Details
Category: ከቃሉ

የዮሐንስ ወንጌል 17፥17 በእውነትህ ቀድሳቸው፤ ቃልህ እውነት ነው።

እግዚአብሔር የሚቀድሰን ወይም የሚለየን በቃሉ እውነት ነው። የእግዚአብሔር ቃል እውነት በሰው ልብ ውስጥ ሲያድር የመለየትና የመቀደስ ብቃት አለው።

Read more: በእውነትህ ቀድሳቸው

Page 2 of 4

  • 1
  • 2
  • 3
  • 4
  • Home
  • Forgot your password?
  • Forgot your username?