የእግዚአብሔር ጸጋ
- ሰዎችን ሁሉ የሚያድን ነው።
- ሃጢአተኝነትንና ዓለማዊ ምኞትን የሚያስክድ ነው።
- የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን መገለጥ እንዴት እንደምንጠብቅ የሚያስተምር ነው።
- ራሳችንን መግዛት የሚያስተምር እና የሚያሰለጥን ነው።
- በጽድቅ መኖርን የሚያስተምር ነው።
- እግዚአብሔርን መምሰል የሚያስተምር ነው።
ቲቶ 2፡11-13
የእኛ ሃላፊነት
- ጸጋውን ማመን ኤፌ. 2፡8
- ወደ ጸጋው መቅረብ እና ማቅረብ እብ. 4፡16፤ ሮሜ 6፡13፣19
- ከጸጋው መማር
- ጸጋውን መያዝ ገላ. 2፡21
- ጸጋውን ማክበር ኤፌ. 1፡6